ኮሚሽኑ በአማራና አፋር ክልሎች ለሚገኙ ተፈናቃዮች አስፈላጊው ሰብዓዊ ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን አስታወቀ አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ጥቃት ከአማራና አፋር…
የሕልውና ዘመቻው ፍጻሜ የሚወሰነው ትህነግ ከአማራ ክልልም ሆነ ከኢትዮጵያ ተደምስሶ ሲጠፋ ብቻ ነው – የአማራ ክልል መንግስት አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕልውናችንን እና ሉዓላዊነታችንን ለማስከበር የገባንበት…
ህወሓት ወረራ በፈጸመባቸው አካባቢዎች ንብረት ከመዝረፍ ባለፈ መውሰድ የማይችለውን አውድሟል ሽብርተኛው ህወሓት ወረራ በፈጸመባቸው አካባቢዎች ከዘረፈው ንብረት ባለፈ መውሰድ የማይችለውን አውድሟል። የደቡብ ጎንደር ጋሳይ አካባቢ…
ቦርዱ የመራጮች ምዝገባ ያልተደረገቸው እና የተቋረጠባቸው ምርጫ ክልሎችን የተመለከተ ውሳኔ አሳለፈ አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ምዝገባ ያልተደረገቸው…
የህወሓት አሸባሪ ቡድን በሰሜን ወሎ ዞን ነዋሪዎችን ምንነቱ ያልታወቀ መርፌ ወግቷል የህወሓት አሸባሪ ቡድን በሰሜን ወሎ ዞን ሃብሩ ወረዳ ነዋሪዎችን ምንነቱ ያልታወቀ መርፌ ሲወጋ ማየቱን አንድ…
ኪነ ጥበብና ባለሙያዎቹ መኖር የሚችሉት ሀገር ሲኖር ነው- የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አመራርና ሰራተኞች ከኦሮሞ ባህል ማዕከልና ከኦሮሞ አርቲስቶች ማህበር ጋር በመሆን ለሀገር…
በትህነግ ቡድን የወደመውን የአርሶ አደሮች ሰብል ለማካካስ እየተሰራ ነው – የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ዋነኛ የግብርና የስራ ወቅትን ጠብቆ ወረራ የፈፀመው አሸባሪው የትህነግ ቡድን የአርሶ አደሮችን ሰብል ማውደሙን የአማራ…
በሞረትና ጅሩ ወረዳ የእጅ ቦንብ ፈንድቶ ጉዳት ደረሰ በሰሜን ሸዋ ዞን ሞረትና ጅሩ ወረዳ ጅሁር ኮሲያንባ ቀበሌ ቦንብ ፈንድቶ ጉዳት መድረሱ ተገለፀ፡፡ በቀበሌው…
ከወቅታዊ ሁኔታ ጋር ተያይዞ የሚደረግ የታክስ ስወራን ለመከላከል በቂ ዝግጅት ተደርጓል ሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታውን እንደአጋጣሚ በመጠቀም የታክስ ማጭበርበር ለማድረግ የሚሞክሩ አንዳንድ ድርጅቶች መኖራቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡…