ኢትዮጵያ እና ቱርክ በወታደራዊ ዘርፎች በትብብር ለመስራት ተስማሙ ኢትዮጵያ እና ቱርክ በወታደራዊ እና በውሃ ዘርፎች ዙሪያ በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የወታደራዊ ዘርፍ…
አሸባሪው ህወሓት ወረራ በፈጸመባቸው ሁሉም አካባቢዎች የጸጥታ ሃይሎችና ህዝቡ በተቀናጀ ሁኔታ እየመከቱት ይገኛል- የአማራ ክልል መንግሥት አሸባሪውና ወራሪው ትህነግ ወረራ በፈጸመባቸው ሁሉም አካባቢዎች የጸጥታ ኃይላችሎች እና ህዝቡ በተቀናጀ ሁኔታ እየመከቱት መሆኑን…
የጎሀ ፂዮን ደጀን መንገድን በነገው እለት አገልግሎት ለማስጀመር እየተሰራ ነው በናዳ ምክንያት የተዘጋውነን ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም የሚወስደውን መንገድ በነገው ዕለት በከፊል ለማስጀመር እየተሰራ መሆኑን…
ቦርዱ በሶማሌ ክልል የመራጮችን ምዝገባ አስመልክቶ ያካሄደውን የምርመራ ሪፖርት ለፖለቲካ ፓርቲዎች አቀረበ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተካሄደውን የመራጮች ምዝገባ አስመልክቶ በባለሞያዎች አጣሪ ቡድን አማካኝነትያካሄደውን…
የትራንስፖርት ሚኒስቴር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ያስጀመራቸዉን የቤቶች እድሳት አጠናቆ ለተጠቃሚዎች አስረከበ አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የትራንስፖርት ሚኒስቴር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ያስጀመራቸዉን…
የህወሓትና ኦነግ ሸኔን ጥምረት የሚያወግዙ ሰልፎች በተለያዩ ከተሞች ተካሄዱ አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓትና ኦነግ ሸኔን ጥምረት የሚያወግዙ…
በአምቦ ከተማ ምክንያታዊ ያልሆነ ዋጋ በጨመሩ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ በአምቦ ከተማ በሸቀጦች ላይ ያለአግባብ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የአምቦ ከተማ ንግድ…
አሸባሪዎቹ ኦነግ ሸኔና ህወሓት የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላቶች ናቸው – የጅማ ከተማና አካባቢዋ ነዋሪዎች አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪዎቹ ኦነግ ሸኔና ህወሓት በህዝብ…
በመዲናዋ ትናንት በተከሰተ የጎርፍ አደጋ እስካሁን የ7 ሰዎች ህይወት አልፏል አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በትናንትናው ዕለት በጣለው…