ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በተለያዩ አገራት የነበራቸው ጉብኝት የኢትዮጵያን ክብርና መልካም ገጽታ ከፍ ያደረገ ነው የመንግስት ኮሙኒኬሸን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ኅዳር 24/2016 (አዲስ ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…
“የኔ” የተሰኘ ሳይንሳዊ ክህሎት ማጎልበቻ ድረገፅ ይፋ ተደርጓል፡፡ በብሬክስሩ ትሬዲንግ ይፋ የተደረገው ይህ ድረገጽ፣ኬንያ ከሚገኘው የንዛ እና ከደቡብ አፍሪካ ስታንዳርድ ባንክ ጋር በመተባበር…
ህግ የተላለፍ የሽያጭ መመዝገቢያ ተጠቃሚ ድርጅቶች ተቀጡ። 88ሺህ 533 የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ በሚጠቀሙ ድርጅቶች ላይ በተደረገ የቁጥጥር ስራ 4,ሺ578 የሚሆኑት ህግ በመተላለፋቸዉ…
ዘመን ባንክ በበጀት አመቱ በፊት 2.8 ቢሊዮን ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን ገለጸ። ይህም ባንኩ በ2015 በጀት አመት 5 ቢሊየን 743 ብር አጠቃላይ ገቢ ያገኘ ሲሆን፣ ከባለፈው አመት…
ብሔራዊ ባንክ በውጭ ምንዛሪ ተመን ላይ እየተናፈሰ ያለው መረጃ ሐሰተኛ ነው አለ – ኅዳር 24/2016 (አዲስ ዋልታ) የሪፖርተር አማርኛ ጋዜጣ በኅዳር 23/2016 እትሙ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በውጭ ምንዛሪ…
የወጣው ዘገባ የተሳሳተ ነው—ብሄራዊ ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሕጋዊው የውጭ ምንዛሪ ተመንና በተለምዶ ጥቁር ገበያ በሚባለው የምንዛሪ ተመን መካከል ያለውን…
ኢትዮጵያ በትብብር ከቀጣናው አገራት ጋር የመልማት ጽኑ ፍላጎቷን ማስገንዘብ ተችሏል ኅዳር 22/2016 (አዲስ ዋልታ) ኢትዮጵያ የባህር በር የሌላቸው ታዳጊ አገራት የመሪዎች ጉባኤ በትብብር ከቀጣናው አገራት…
ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋም እና የስርዓተ ምግብ ሽግግርን የሚያሳካ ተሞክሮ በኮፕ28 ማቅረቧ ተገለጸ ኅዳር 22/2016 (አዲስ ዋልታ) ኢትዮጵያ በኮፕ 28 ጉባኤ የአየር ንብረት ለውጥን መቋቋም የሚያስችልና የስርዓተ ምግብ…
በየዘርፉ ጠንክረን በመስራት የየራሳችን አድዋ መስራት ይኖርብናል ኅዳር 22/2016 (አዲስ ዋልታ) በየዘርፉ ጠንክረን በመስራት የየራሳችን አድዋ መስራት ይኖርብናል ሲሉ የዋልታ ሚዲያ እና…
መልማይ ኮሚቴው በህዝብ ከተጠቆሙት እጩዎች መካከል ሁለት እጩዎችን መምረጡ ተገለጸ – የመልማይ ኮሚቴው ሰብሳቢ ቀሲስ ታጋይ ታደለ ኅዳር 22/2016 (አዲስ ዋልታ) የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የስራ አመራር…