የጀርመን ባስልጣናትና የንግድ ልዑካን ቡድን በአፍሪቃ – DW – 13 ኅዳር 2008 13 ኅዳር 2008ሰኞ፣ ኅዳር 13 2008 ንግድና ልማትን አጀንዳዉ ያደረገዉ በጀርመን ዉጭ ጉዳይ ሚንስትር ፍራንክ-ቫልተር ሽታይንማየር የተመራዉ የኢኮኖሚ ልዑካን ቡድን በአፍሪቃ ባደረገዉ የአራት ቀን ጉብኝት የወደብ ስምምነት፣ የመዋዕለ ንዋይ ፍሰትና የቴክኖሎጂ ልዉዉጥ ለማድርግ እንደሚፈልግ አመልክቶዋል። https://p.dw.com/p/1HAv1 ምስል picture-alliance/dpa/B.von Jutrczenka [No title] To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 audio ሽታይንማየር በአፍሪቃ ትልቅ ማነቆ የሆነዉ ሙስናና የርስ በርስ ግጭት እንዲያበቃ ጥሪ አድርገዋል። ኤንግል ዳግማር መርጋ ዮናስ አርያም ተክሌ አፍሪቃ Related posts: የ2022 የኳታር የዓለም ዋንጫ፡ ግጥሚያዎች እና የጨዋታዎች የቀጥታ ውጤት ትኩረት በአፍሪቃ፣ የአዉሮጳና የፋርስ ተቀናቃኞች የአፍሪቃ ጉብኝት – DW – 24 ጥቅምት 2016 ሪፖርተር – Ethiopian Reporter – #1 Best & Reliable News Source ጀርመን የሚገኙ አይሁድ የደኅንነት ስጋት – DW – 13 ጥቅምት 2016